"የስርዓት UI" "ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?" "%s ቀሪ ባትሪ አለዎት። የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ጠቆር ያለ ገጽታ ያበራል፣ የበስተጀርባ እንቅስቃሴን ይገድባል እና ማሳወቂያዎችን ያዘገያል።" "የባትሪ ኃይል ቆጣቢ ጠቆር ያለ ገጽታ ያበራል፣ የበስተጀርባ እንቅስቃሴን ይገድባል እና ማሳወቂያዎችን ያዘገያል።" "%s ይቀራል" "በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም" "ከእርስዎ መሣሪያ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ" "ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?" "ስለ ባትሪ ቆጣቢ" "አብራ" "አብራ" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "ማያ በራስ ሰር አሽከርክር" "%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?" "%1$s %2$sን እንዲደርስ ይፈቀድለት?\nይህ መተግበሪያ የመቅዳት ፈቃድ አልተሰጠውም፣ ነገር ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።" "%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?" "%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?" "ይህ መተግበሪያ የመቅረጽ ፈቃድ አልተሰጠውም፣ ነገር ግን በዚህ ዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅረጽ ይችላል። %1$sን ከዚህ መሣሪያ ጋር መጠቀም ጥሪዎችን፣ ማሳወቂያዎችን እና ማንቂያዎችን ከመስማት ሊከለክል ይችላል።" "%1$sን ከዚህ መሣሪያ ጋር መጠቀም ጥሪዎችን፣ ማሳወቂያዎችን እና ማንቂያዎችን ከመስማት ሊከለክል ይችላል።" "%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?" "%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?" "%1$s%2$s ለማስተናገድ ይከፈት?\nይህ መተግበሪያ የቅጂ ፈቃድ አልተሰጠውም ሆኖም ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።" "%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?" "ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።" "የUSB ተቀጥላ" "ዕይታ" "%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ" "%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ" "የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?" "የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s" "ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ" "ፍቀድ" "የዩኤስቢ እርማት አይፈቀድም" "አሁን ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የዩኤስቢ እርማትን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ ዋና ተጠቃሚ ይቀይሩ።" "የስርዓት ቋንቋውን ወደ %1$s መቀየር ይፈልጋሉ?" "በሌላ መሣሪያ የተጠየቀ የስርዓት ቋንቋ ለውጥ" "ቋንቋ ቀይር" "አሁን ያለውን ቋንቋ አቆይ" "በዚህ አውታረ መረብ ላይ ገመድ-አልባ debugging ይፈቀድ?" "የአውታረ መረብ ስም (SSID)\n%1$s\n\nየWi‑Fi አድራሻ (BSSID)\n%2$s" "ሁልጊዜ በዚህ አውታረ መረብ ላይ ፍቀድ" "ፍቀድ" "ገመድ-አልባ debugging አይፈቀድም" "በአሁኑ ጊዜ በመለያ ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የገመድ-አልባ ማረምን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ ዋና ተጠቃሚ ይቀይሩ።" "የዩኤስቢ ወደብ ተሰናክሏል" "መሣሪያዎን ከፈሳሽ ወይም ፍርስራሽ ለመጠበቅ ሲባል የዩኤስቢ ወደቡ ተሰናክሏል፣ እና ማናቸውም ተቀጥላዎችን አያገኝም።\n\nየዩኤስቢ ወደቡን እንደገና መጠቀም ችግር በማይኖረው ጊዜ ማሳወቂያ ይደርሰዎታል።" "ኃይል መሙያዎችን እና ተጨማሪ መሣሪያዎችን ፈልጎ ለማግኘት የነቃ የዩኤስቢ ወደብ" "ዩኤስቢ አንቃ" "የበለጠ ለመረዳት" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ" "Smart Lock ተሰናክሏል" "ምስል ተልኳል" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..." "ቅጽበታዊ ገጽ እይታን ወደ የስራ መገለጫ በማስቀመጥ ላይ…" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ተቀምጧል" "ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ማስቀመጥ አልተቻለም" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ከመቀመጡ በፊት መሣሪያ መከፈት አለበት" "ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን እንደገና ማንሳት ይሞክሩ" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታን ማስቀመጥ አልተቻለም" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት በመተግበሪያው ወይም በእርስዎ ድርጅት አይፈቀድም" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት በእርስዎ አይቲ አስተዳዳሪ ታግዷል" "አርትዕ ያድርጉ" "ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን አርትዕ ያድርጉ" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታን ያጋሩ" "ተጨማሪ ይቅረጹ" "ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን አሰናብት" "የስራ መገለጫ መልዕክትን ያሰናብታል" "የቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ ቅድመ-ዕይታ" "የላይ ወሰን %1$d በመቶ" "የታች ወሰን %1$d በመቶ" "የግራ ወሰን %1$d በመቶ" "የቀኝ ወሰን %1$d በመቶ" "%1$s ውስጥ የስራ መገለጫው ውስጥ ተቀምጧል" "ፋይሎች" "%1$s ይህን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለይቷል።" "%1$s እና ሌሎች ክፍት መተግበሪያዎች ይህን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለይተዋል።" "የማያ መቅጃ" "የማያ ገጽ ቀረጻን በማሰናዳት ላይ" "ለአንድ የማያ ገጽ ቀረጻ ክፍለ-ጊዜ በመካሄድ ያለ ማሳወቂያ" "መቅረጽ ይጀመር?" "እየቀረጹ ሳለ የAndroid ስርዓት በማያ ገጽዎ ላይ የሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ የሚጫወት ማንኛውም ሚስጥራዊነት ያለው መረጃን መያዝ ይችላል። ይህ የይለፍ ቃላትን፣ የክፍያ መረጃን፣ ፎቶዎችን፣ መልዕክቶችን እና ኦዲዮን ያካትታል።" "መላው ማያ ገጹን ቅረጽ" "አንድ ነጠላ መተግበሪያን ቅረጽ" "እየቀረጹ እያለ Android በማያ ገጽዎ ላይ ለሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "አንድን መተግበሪያ እየቀረጹ ሳለ Android በዚያ መተግበሪያ ላይ ለሚታይ ወይም ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "መቅረጽ ጀምር" "ኦዲዮን ቅረጽ" "የመሣሪያ ኦዲዮ" "እንደ ሙዚቃ፣ ጥሪዎች እና የጥሪ ቅላጼዎች ያሉ የመሣሪያዎ ድምፅ" "ማይክሮፎን" "የመሣሪያ ኦዲዮ እና ማይክሮፎን" "ጀምር" "ማያ ገጽን በመቅረጽ ላይ" "ማያ ገጽን እና ኦዲዮን በመቅረጽ ላይ" "በማያ ገጽ ላይ ያሉ ንክኪዎችን አሳይ" "አቁም" "አጋራ" "የማያ ገጽ ቀረጻ ተቀምጧል" "ለመመልከት መታ ያድርጉ" "የማያ ገጽ ቀረጻን መሰረዝ ላይ ስህተት" "የማያ ገጽ ቀረጻን መጀመር ላይ ስህተት" "ተመለስ" "መነሻ" "ምናሌ" "ተደራሽነት" "ማያ ገጹን አዙር" "አጠቃላይ ዕይታ" "ካሜራ" "ስልክ" "የድምጽ እርዳታ" "Wallet" "የQR ኮድ መቃኛ" "ተከፍቷል" "መሣሪያ ተቆልፏል" "የቅኝት ፊት" "ላክ" "ይቅር" "አረጋግጥ" "እንደገና ይሞክሩ" "ማረጋገጥን ለመሰረዝ መታ ያድርጉ" "እባክዎ እንደገና ይሞክሩ" "መልክዎን በመፈለግ ላይ" "መልክ ተረጋግጧል" "ተረጋግጧል" "ለማጠናቀቅ አረጋግጥን መታ ያድርጉ" "በመልክ ተከፍቷል። ለመቀጠል የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።" "በመልክ ተከፍቷል። ለመቀጠል ይጫኑ።" "መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመቀጠል ይጫኑ።" "መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመቀጠል የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።" "የተረጋገጠ" "ፒን ይጠቀሙ" "ሥርዓተ ጥለትን ተጠቀም" "የይለፍ ቃልን ተጠቀም" "የተሳሳተ ፒን" "የተሳሳተ ሥርዓተ ጥለት" "የተሳሳተ የይለፍ ቃል" "ከልክ በላይ ብዙ የተሳሳቱ ሙከራዎች።\nበ%d ሰከንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።" "እንደገና ይሞክሩ። ሙከራ %1$d%2$d።" "የእርስዎ ውሂብ ይሰረዛል" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።" "በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።" "የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ" "መልክን መለየት አልተቻለም። በምትኩ የጣት አሻራ ይጠቀሙ።" "መልክን መለየት አልተቻለም" "በምትኩ የጣት አሻራን ይጠቀሙ" "በመልክ መክፈት አይገኝም" "ብሉቱዝ ተያይዟል።" "የባትሪ መቶኛ አይታወቅም።" "ከ%s ጋር ተገናኝቷል።" "ከ%s ጋር ተገናኝቷል።" "አልተገናኘም።" "በማዛወር ላይ" "ጠፍቷል" "የአውሮፕላን ሁነታ።" "ቪፒኤን በርቷል።" "የባትሪ %d መቶኛ።" "የባትሪ %1$d መቶኛ፣ %2$s" "ባትሪ ኃይል በመሙላት ላይ፣ %d %%." "የባትሪ %d መቶኛ፣ ለባትሪ ጥበቃ ኃይል መሙላት ለአፍታ ቆሟል።" "የባትሪ %1$d መቶኛ፣ %2$s፣ ለባትሪ ጥበቃ ኃይል መሙላት ለአፍታ ቆሟል።" "ሁሉንም ማሳወቂያዎች ይመልከቱ" "TeleTypewriter ነቅቷል።" "የስልክ ጥሪ ይንዘር።" "የስልክ ጥሪ ፀጥታ።" "የማሳወቂያ ጥላ።" "ፈጣን ቅንብሮች።" "ፈጣን ቅንብሮች እና የማሳወቂያ ጥላ።" "ማያ ገጽ ቆልፍ።" "የስራ ማያ ገጽ ቁልፍ" "ዝጋ" "ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ" "ማንቂያዎች ብቻ" "አትረብሽ።" "ብሉቱዝ።" "ብሉቱዝ በርቷል።" "ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።" "ተጨማሪ ጊዜ።" "ያነሰ ጊዜ።" "ማያ ገጽ መውሰድ ቆሟል።" "ብሩህነት ያሳዩ" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ባለበት ቆሟል" "ውሂብ ላፍታ ቆሟል" "የውሂብ ገደቡ ላይ ተደርሷል። ከእንግዲህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እየተጠቀሙ አይደሉም።\n\nከቆመበት ከቀጠሉ የውሂብ አጠቃቀም ክፍያዎች ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ።" "ከቆመበት ቀጥል" "የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል" "ዳሳሾች ጠፍተዋል ገቢር" "ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ" "+ %s" "{count,plural, =1{# ተጨማሪ ማሳወቂያ ከውስጥ አለ።}one{# ተጨማሪ ማሳወቂያ ከውስጥ አለ።}other{# ተጨማሪ ማሳወቂያዎች ከውስጥ አሉ።}}" "ማያ ገጽ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።" "ማያ ገጽ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።" "የማወራረጃ ምግቦች መያዣ" "የማያ ገጽ ማቆያ" "ኤተርኔት" "አትረብሽ" "ብሉቱዝ" "ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም" "%s ባትሪ" "ኦዲዮ" "ማዳመጫ" "ግቤት" "አጋዥ መስሚያዎች" "በማብራት ላይ..." "በራስ ሰር አሽከርክር" "ማያ ገጽን በራስ-አሽከርክር" "አካባቢ" "የማያ ገጽ ማቆያ" "የካሜራ መዳረሻ" "የማይክሮፎን መዳረሻ" "ይገኛል" "ታግዷል" "የሚዲያ መሣሪያ" "ተጠቃሚ" "Wi-Fi" "በይነመረብ" "አውታረ መረቦች ይገኛሉ" "አውታረ መረቦች አይገኙም" "ምንም የWi-Fi አውታረ መረቦች የሉም" "በማብራት ላይ..." "የማያ ገጽ መውሰድ" "በመውሰድ ላይ" "ያልተሰየመ መሣሪያ" "ምንም መሣሪያዎች አይገኙም" "Wi-Fi አልተገናኘም" "ብሩህነት" "ተቃራኒ ቀለም" "የቀለም ማስተካከያ" "የቅርጸ-ቁምፊ መጠን" "ተጠቃሚዎችን ያስተዳድሩ" "ተከናውኗል" "ዝጋ" "ተገናኝቷል" "ተገናኝቷል፣ ባትሪ %1$s" "በማገናኘት ላይ..." "መገናኛ ነጥብ" "በማብራት ላይ..." "ውሂብ ቆጣቢ በርቷል" "{count,plural, =1{# መሣሪያ}one{# መሣሪያዎች}other{# መሣሪያዎች}}" "የባትሪ ብርሃን" "ካሜራ ስራ ላይ ነው" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ" "የውሂብ አጠቃቀም" "ቀሪ ውሂብ" "ከገደብ በላይ" "%s ጥቅም ላይ ውሏል" "%s ገደብ" "የ%s ማስጠንቀቂያ" "የሥራ መተግበሪያዎች" "የምሽት ብርሃን" "ፀሐይ ስትጠልቅ ይበራል" "ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ" "%s ላይ ይበራል" "እስከ %s ድረስ" "ጨለማ ገጽታ" "ባትሪ ቆጣቢ" "ፀሐይ ስትጠልቅ ይበራል" "ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ" "%s ላይ ይበራል" "እስከ %s ድረስ" "በመኝታ ሰዓት ላይ" "የመኝታ ሰዓት እስኪያልቅ ድረስ" "ኤንኤፍሲ" "ኤንኤፍሲ ተሰናክሏል" "ኤንኤፍሲ ነቅቷል" "የማያ ቀረጻ" "ጀምር" "አቁም" "የአንድ እጅ ሁነታ" "የመሣሪያ ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?" "የመሣሪያ ካሜራ እገዳ ይነሳ?" "የመሣሪያ ካሜራ እና ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?" "ይህ የእርስዎን ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።" "ይህ ካሜራዎን እንዲጠቀሙ ለተፈቀደላቸው ሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻን እገዳ ያነሳል።" "ይህ የእርስዎን ካሜራ ወይም ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።" "ማይክሮፎን ታግዷል" "ካሜራ ታግዷል" "ማይክሮፎኑ እና ካሜራው ታግደዋል" "እገዳውን ማንሳት እንዲችሉ የማይክሮፎን መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ማይክሮፎን ወዳለበት ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።" "እገዳውን ማንሳት እንዲችሉ የካሜራ መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ካሜራ ወዳለበት ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።" "እገዳቸውን ማንሳት እንዲችሉ መዳረሻን ለመፍቀድ በመሣሪያዎ ላይ ያለውን የግላዊነት መቀየሪያውን ወደ ያልታገደ ቦታ ያንቀሳቅሱት። በመሣሪያዎ ላይ የግላዊነት መቀየሪውን ለማግኘት የመሣሪያውን መመሪያ ይመልከቱ።" "ማይክሮፎን አለ" "ካሜራ አለ" "ማይክሮፎን እና ካሜራ አለ" "ሌላ መሣሪያ" "አጠቃላይ እይታን ቀያይር" "እርስዎ ከወሰንዋቸው ማንቂያዎች፣ አስታዋሾች፣ ክስተቶች እና ደዋዮች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።" "ከማንቂያዎች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።" "አብጅ" "ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል። አሁንም የድምጽ ጥሪዎችን ማድረግ ይችላሉ።" "ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል።" "ለመክፈት ዳግም መታ ያድርጉ" "እንደገና መታ ያድርጉ" "ለመክፈት በጣት ወደ ላይ ጠረግ ያድርጉ" "ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ" "በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት ወደ ላይ ያንሸራትቱ።" "በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።" "በመልክ ተከፍቷል። ለመክፈት ይጫኑ።" "መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመክፈት ይጫኑ።" "መልክ ተለይቶ ታውቋል። ለመክፈት የመክፈቻ አዶውን ይጫኑ።" "በመልክ ተከፍቷል" "መልክ ተለይቶ ታውቋል" "ወደ ግራ ውሰድ" "ወደ ታች ውሰድ" "ወደ ቀኝ ውሰድ" "ወደ ላይ ውሰድ" "እንደገና ለመሞከር ወደ ላይ ይጥረጉ" "NFCን ለመጠቀም ይክፈቱ" "ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው" "ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%s ነው" "ይህ መሣሪያ በ%sየሚቀርብ ነው" "ለስልክ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ" "ለድምጽ ረዳት ከአዶ ጠረግ ያድርጉ" "ለካሜራ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ" "አጠቃላይ ጸጥታ። ይህ በተጨማሪ ማያ ገጽ አንባቢን ፀጥ ያደርጋል።" "ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ" "ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ" "ማንቂያዎች ብቻ" "ሙሉ ለሙሉ\nጸጥታ" "ቅድሚያ ተሰጪ\nብቻ" "ማንቂያዎች\nብቻ" "%2$s • በገመድ-አልባ ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል" "%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል" "%2$s • በፍጥነት ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል" "%2$s • በዝግታ ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል" "%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል" "ተጠቃሚ ቀይር" "ወደታች ተጎታች ምናሌ" "በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።" "እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!" "ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?" "እንደገና ጀምር" "አዎ፣ ቀጥል" "የእንግዳ ሁነታ" "በእንግዳ ሁኔታ ውስጥ ነዎት" \n\n"አዲስ ተጠቃሚ ማከል ከእንግዳ ሁነታ ወጥቶ ሁሉንም መተግበሪያዎች እና ውሂብ አሁን ካለው የእንግዳ ክፍለ ጊዜ ይሰርዛል።" "የተጠቃሚ ገደብ ላይ ተደርሷል" "{count,plural, =1{ሊፈጠር የሚችለው አንድ ተጠቃሚ ብቻ ነው።}one{እስከ # ተጠቃሚ ድረስ ማከል ይችላሉ።}other{እስከ # ተጠቃሚዎች ድረስ ማከል ይችላሉ።}}" "ተጠቃሚ ይወገድ?" "ሁሉም የዚህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።" "አስወግድ" "%s በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ያለን ወይም በእርስዎ መሣሪያ ላይ በመጫወት ላይ ያለን ሁሉንም መረጃ በቀረጻ ወይም casting ላይ እያለ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚጫውቱት ኦዲዮን የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።" "ይህን ተግባር የሚያቀርበው አገልግሎት በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ያለን ወይም በእርስዎ መሣሪያ ላይ በመጫወት ላይ ያለን ሁሉንም መረጃ በቀረጻ ወይም casting ላይ እያለ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚጫውቱት ኦዲዮን የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።" "ቀረጻ ወይም cast ማድረግ ይጀምር?" "ከ%s ጋር ቀረጻ ወይም casting ይጀምር?" "%s እንዲያጋራ ወይም እንዲቀርጽ ይፈቀድለት?" "መላው ማያ ገጽ" "አንድ ነጠላ መተግበሪያ" "ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ %s በማያ ገጽዎ ላይ ለሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "አንድን መተግበሪያ ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ %s በዚያ መተግበሪያ ላይ ለሚታይ ወይም ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "ቀጥል" "መተግበሪያ ያጋሩ ወይም ይቅረጹ" "ይህ መተግበሪያ እንዲያጋራ ወይም እንዲቀርጽ ይፈቀድለት?" "ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ ይህ መተግበሪያ በማያ ገጽዎ ላይ ለሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "አንድን መተግበሪያ ሲያጋሩ፣ ሲቀርጹ ወይም cast ሲያደርጉ ይህ መተግበሪያ በዚያ መተግበሪያ ላይ ለሚታይ ወይም ለሚጫወት ማንኛውም ነገር መዳረሻ አለው። ስለዚህ በይለፍ ቃላት፣ በክፍያ ዝርዝሮች፣ በመልዕክቶች ወይም በሌሎች ልዩ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸው መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ያድርጉ።" "በእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ታግዷል" "የማያ ገጽ ቀረጻ በመሣሪያ መመሪያ ተሰናክሏል" "ሁሉንም አጽዳ" "ያቀናብሩ" "ታሪክ" "አዲስ" "ጸጥ ያለ" "ማሳወቂያዎች" "ውይይቶች" "ሁሉንም ጸጥ ያሉ ማሳወቂያዎችን ያጽዱ" "ማሳወቂያዎች በአትረብሽ ባሉበት ቆመዋል" "አሁን ጀምር" "ምንም ማሳወቂያ የለም" "ምንም አዲስ ማሳወቂያዎች የሉም" "የቆዩ ማሳወቂያዎችን ለማየት ይክፈቱ" "ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው።" "የእርስዎ ድርጅት የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል" "%1$s የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል" "ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው" "ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን በ %1$sበኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ሲሆን በ %2$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው" "ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ነው" "ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን በVPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "ይህ መሣሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ሲሆን በ VPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "የእርስዎ ድርጅት በእርስዎ የሥራ መገለጫ ያለን የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊቆጣጠር ይችል ይሆናል" "%1$s በእርስዎ የሥራ መገለጫ ውስጥ የአውታረ መረብ ትራፊክ ላይ ክትትል ሊያደርግ ይችላል" "የስራ መገለጫ አውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል" "አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል" "ይህ መሣሪያ በVPNs በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "የእርስዎ የስራ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል" "የእርስዎ ግላዊ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል" "ይህ መሣሪያ በ %1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል" "ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው" "የመሣሪያ አስተዳደር" "VPN" "የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝ" "CA ምስክርነቶች" "መመሪያዎችን ይመልከቱ" "መቆጣጠሪያዎችን አሳይ" "ይህ መሣሪያ የ%1$s ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።" "%1$s ከዚህ መሣሪያ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን መድረስ፣ መተግበሪያዎችን ማቀናበር እና የዚህ መሣሪያ ቅንብሮችን መለወጥ ይችላል።\n\nጥያቄዎች ካሉዎት %2$sን ያነጋግሩ።" "ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nለተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።" "የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።" "የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በእርስዎ የሥራ መገለጫ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።" "የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ተጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።" "የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።" "የእርስዎ አስተዳዳሪ በስራ መገለጫዎ ውስጥ፣ ግን በግል መገለጫዎ ላይ ሳይሆን፣ ትራፊክን የሚቆጣጠር የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ አብርተዋል።" "ይህ መሣሪያ በ %1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የእርስዎ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል።" "ይህ መሣሪያ በ %1$s እና %2$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝቷል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የእርስዎ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል።" "የእርስዎ የሥራ መተግበሪያዎች በ %1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ በሥራ መተግበሪያዎች ውስጥ ያለው የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ እና ለVPN አቅራቢዎ ይታያል።" "የእርስዎ ግላዊ መተግበሪያዎች በ%1$s በኩል ከበይነመረብ ጋር ተገናኝተዋል። ኢሜይሎችን እና የአሰሳ ውሂብን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎ ለVPN አቅራቢዎ ይታያል።" " " "የቪፒኤን ቅንብሮችን ይክፈቱ" "ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው። ወላጅዎ የሚጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎች፣ አካባቢዎን እና የማያ ገጽ ጊዜዎን የመሳሰሉ መረጃዎችን ማየት እና ማስተዳደር ይችላል።" "VPN" "በ TrustAgent እንደተከፈተ ቀርቷል" "%1$s%2$s" "የድምፅ ቅንብሮች" "ራስሰር የሥዕል መግለጫ ጽሑፍን ሚዲያ" "የሥዕል መግለጫ ጽሑፎችን ጠቃሚ ምክር ዝጋ" "የሥዕል መግለጫ ጽሑፎች ንብርብር" "አንቃ" "አሰናክል" "ድምፅ እና ንዝረት" "ቅንብሮች" "መተግበሪያ ተሰክቷል" "ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ የሚለውን ይጫኑ እና ይያዙ።" "ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።" "እስኪነቅሉት ድረስ ይህ በእይታ ውስጥ ያቆየዋል። ለመንቀል ወደ ላይ ጠረግ አድርገው ይያዙ።" "ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል አጠቃላይ ዕይታ ተጭነው ይያዙ።" "ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።" "የግል ውሂብ ተደራሽ ሊሆን ይችላል (እንደ እውቂያዎች እና የኢሜይል ይዘት ያለ)።" "የተሰካው መተግበሪያ ሌሎች መተግበሪያዎችን ሊከፍት ይችላል።" "ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ" "ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና መነሻ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ" "ይህን መተግበሪያ ለመንቀል ወደ ላይ ጠርገው ይያዙ" "ገባኝ" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "መተግበሪያ ተሰክቷል" "መተግበሪያ ተነቅሏል" "ጥሪ" "ሥርዓት" "ጥሪ" "ማህደረ መረጃ" "ማንቂያ" "ማሳወቂያ" "ብሉቱዝ" "ድርብ ባለ በርካታ ቅላጼ ድግምግሞሽ" "ተደራሽነት" "ጥሪ" "ንዘር" "ድምጸ-ከል አድርግ" "%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ" "%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።" "%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።" "%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ።" "%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ።" "የደዋይ ሁነታን ለመቀየር መታ ያድርጉ" "ድምጸ-ከል አድርግ" "ድምጸ-ከልን አንሳ" "ንዘር" "%s የድምፅ መቆጣጠሪያዎች" "ጥሪዎች እና ማሳወቂያዎች (%1$s) ላይ ይደውላሉ" "የስርዓት በይነገጽ መቃኛ" "የሁኔታ አሞሌ" "የስርዓት ተጠቃሚ በይነገጽ ማሳያ ሁነታ" "የማሳያ ሁነታውን ያንቁ" "ማሳያ ሁነታን አሳይ" "ኤተርኔት" "ማንቂያ" "Wallet" "በስልክዎ በመጠቀም ፈጣን እና የበለጠ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ግዢዎችን ለመፈጸም ዝግጁ ይሁኑ" "ሁሉንም አሳይ" "ለመክፈት መታ ያድርጉ" "በማዘመን ላይ" "ለማየት ይክፈቱ" "የእርስዎን ካርዶች ማግኘት ላይ ችግር ነበር፣ እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ" "የገጽ መቆለፊያ ቅንብሮች" "የQR ኮድ መቃኛ" "በማዘመን ላይ" "የስራ መገለጫ" "የአውሮፕላን ሁነታ" "የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም" "በ%1$s ላይ" "በ%1$s ላይ" "መገናኛ ነጥብ" "የስራ መገለጫ" "ለአንዳንዶች አስደሳች ቢሆንም ለሁሉም አይደለም" "የስርዓት በይነገጽ መቃኛ የAndroid ተጠቃሚ በይነገጹን የሚነካኩበት እና የሚያበጁበት ተጨማሪ መንገዶች ይሰጠዎታል። እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።" "እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።" "ገባኝ" "እንኳን ደስ ያለዎት! የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ወደ ቅንብሮች ታክሏል" "ከቅንብሮች አስወግድ" "ከቅንብሮች ላይ የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ተወግዶ ሁሉም ባህሪዎቹን መጠቀም ይቁም?" "ብሉቱዝ ይብራ?" "የቁልፍ ሰሌዳዎን ከእርስዎ ጡባዊ ጋር ለማገናኘት በመጀመሪያ ብሉቱዝን ማብራት አለብዎት።" "አብራ" "የኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች" "በርቷል - መልክ ላይ የተመሠረተ" "በኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች አማካኝነት የአንድ መተግበሪያ ማሳወቂያዎች የአስፈላጊነት ደረጃ ከ0 እስከ 5 ድረስ ማዘጋጀት ይችላሉ። \n\n""ደረጃ 5"" \n- በማሳወቂያ ዝርዝሩ አናት ላይ አሳይ \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ፍቀድ \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 4"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 3"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- በፍጹም አጮልቀው አይምልከቱ \n\n""ደረጃ 2"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ እና ንዝረትን በፍጹም አይኑር \n\n""ደረጃ 1"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ ወይም ንዝረትን በፍጹም አያደርጉ \n- ከመቆለፊያ ገጽ እና የሁኔታ አሞሌ ይደብቁ \n- በማሳወቂያ ዝርዝር ግርጌ ላይ አሳይ \n\n""ደረጃ 0"" \n- ሁሉንም የመተግበሪያው ማሳወቂያዎች ያግዱ" "ተከናውኗል" "ተግብር" "ማሳወቂያዎችን አጥፋ" "ፀጥ ያለ" "ነባሪ" "ራስ-ሰር" "ምንም ድምፅ ወይም ንዝረት የለም" "ምንም ድምፅ ወይም ንዝረት የለም እና በውይይት ክፍል ላይ አይታይም" "በመሣሪያ ቅንብሮች መሰረት ሊጮህ ወይም ሊነዝር ይችላል" "በስልክ ቅንብሮች መሰረት ሊጮህ ወይም ሊነዝር ይችላል። የ%1$s ውይይቶች በነባሪነት አረፋ ይሆናሉ።" "ይህ ማሳወቂያ ድምፅ ወይም ንዝረት መደረግ ካለበት ስርዓቱ እንዲወሰን ያድርጉት" "<b>ሁኔታ:</b> ለነባሪ ከፍ ተዋውቋል።" "<b>ሁኔታ:</b> ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል" "<b>ሁኔታ:</b> ክፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል" "<b>ሁኔታ:</b> ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል" "በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል" "በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል" "በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል" "በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል" "ቅድሚያ" "%1$s የውይይት ባህሪያትን አይደግፍም" "እነዚህ ማሳወቂያዎች ሊሻሻሉ አይችሉም።" "የጥሪ ማሳወቂያዎች ሊቀየሩ አይችሉም።" "የማሳወቂያዎች ይህ ቡድን እዚህ ላይ ሊዋቀር አይችልም" "ተኪ ማሳወቂያ" "ሁሉም %1$s ማሳወቂያዎች" "ተጨማሪ ይመልከቱ" "ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b> ለነባሪ ተዋውቋል</b>።" "ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b>ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል </b>።" "ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ከፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።" "ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።" "ግብረመልስዎን ገንቢው እንዲያውቅ ያድርጉ። ይህ ትክክል ነበር?" "የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተከፍተዋል" "የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተዘግተዋል" "ተጨማሪ ቅንብሮች" "አብጅ" "አረፋን አሳይ" "አረፋዎችን አስወግድ" "%1$s %2$s" "የማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች" "የማሳወቂያ ማሸለቢያ አማራጮች" "አስታውሰኝ" "ቀልብስ" "ለ%1$s አሸልቧል" "{count,plural, =1{# ሰዓት}=2{# ሰዓታት}one{# ሰዓት}other{# ሰዓታት}}" "{count,plural, =1{# ደቂቃ}one{# ደቂቃ}other{# ደቂቃዎች}}" "ባትሪ ቆጣቢ" "አዝራር %1$s" "መነሻ" "ተመለስ" "ላይ" "ወደታች" "ግራ" "ቀኝ" "መሃል" "Tab" "ክፍተት" "አስገባ" "የኋሊት መደምሰሻ" "አጫውት/ለአፍታ አቁም" "አቁም" "ቀጣይ" "ቀዳሚ" "ወደኋላ አጠንጥን" "በፍጥነት አሳልፍ" "ገጽ ወደ ላይ" "ገጽ ወደ ታች" "ሰርዝ" "መነሻ" "መጨረሻ" "አስገባ" "Num Lock" "የቁጥር ሰሌዳ %1$s" "አባሪን አስወግድ" "ሥርዓት" "መነሻ" "የቅርብ ጊዜዎቹ" "ተመለስ" "ማሳወቂያዎች" "የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች" "የቁልፍ ሰሌዳ ገጽታ ለውጥ" "መተግበሪያዎች" "ረዳት" "አሳሽ" "እውቂያዎች" "ኢሜይል" "ኤስኤምኤስ" "ሙዚቃ" "የቀን መቁጠሪያ" "አትረብሽ" "የድምፅ አዝራሮች አቋራጭ" "ባትሪ" "ጆሮ ማዳመጫ" "ቅንብሮችን ክፈት" "የጆር ማዳመጫዎች ተገናኝተዋል" "የጆሮ ማዳመጫ ተገናኝቷል" "ውሂብ ቆጣቢ" "ውሂብ ቆጣቢ በርቷል" "በርቷል" "ጠፍቷል" "አይገኝም" "የበለጠ ለመረዳት" "የአሰሳ አሞሌ" "አቀማመጥ" "ተጨማሪ የግራ አዝራር ዓይነት" "ተጨማሪ የቀኝ አዝራር ዓይነት" "የቅንጥብ ሰሌዳ" "የቁልፍ ኮድ" "ማሽከርከር ያረጋግጡ፣ ቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ" "ምንም የለም" "መደበኛ" "እምቅ" "ወደ ግራ ያዘነበለ" "ወደ ቀኝ ያዘነበለ" "አስቀምጥ" "ዳግም አስጀምር" "የቅንጥብ ሰሌዳ" "ብጁ የአሰሳ አዝራር" "የግራ ቁልፍ ኮድ" "የቀኝ ቁልፍ ኮድ" "የግራ አዶ" "የቀኝ አዶ" "ፋይሎችን ለማከል ይዘት ይጎትቱ" "ሰድሮችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ።" "ለማስወገድ ወደዚህ ይጎትቱ" "ቢያንስ %1$d ሰቆች ያስፈልገዎታል" "አርትዕ" "ሰዓት" "ሰዓቶችን፣ ደቂቃዎችን፣ ሴኮንዶችን አሳይ" "ሰዓቶችን እና ደቂቃዎችን አሳይ (ነባሪ)" "ይህን አዶ አታሳይ" "ሁልጊዜ መቶኛ አሳይ" "የባትሪ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ መቶኛ አሳይ (ነባሪ)" "ይህን አዶ አታሳይ" "አነስተኛ ቅድሚያ ያላቸው የማሳወቂያ አዶዎችን አሳይ" "ሌላ" "ሰቅ አስወግድ" "ሰቅ መጨረሻው ላይ አክል" "ሰቁን ውሰድ" "ሰቅ ያክሉ" "ወደ %1$d ውሰድ" "ወደ %1$d ቦታ አክል" "የ%1$d አቀማመጥ" "ሰቅ ታክሏል" "ሰቅ ተወግዷል" "የፈጣን ቅንብሮች አርታዒ።" "የ%1$s ማሳወቂያ፦ %2$s" "ቅንብሮችን ክፈት።" "ፈጣን ቅንብሮችን ክፈት።" "ፈጣን ቅንብሮችን ዝጋ።" "እንደ %s ሆነው ገብተዋል" "ተጠቃሚ ይምረጡ" "ምንም በይነመረብ የለም" "የ%s ቅንብሮችን ክፈት።" "የቅንብሮድ ቅደም-ተከተል አርትዕ።" "የኃይል ምናሌ" "ገጽ %1$d%2$d" "ማያ ገጽ ቁልፍ" "ስልክ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል" "የእርስዎ ስልክ በመደበኛ ሁኔታ እየሠራ ነው።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ" "የእርስዎ ስልክ በጣም ግሎ ነበር፣ ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ ስልክ አሁን በመደበኝነት እያሄደ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪዲዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትላልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ" "የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ" "ስልኩ እየሞቀ ነው" "አንዳንድ ባሕሪያት ስልኩ እየቀዘቀዘ እያለ ውስን ይሆናሉ።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ" "የእርስዎ ስልክ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም ስልክዎን መጠቀም ይችላሉ፣ ነገር ግን ሊንቀራፈፍ ይችላል።\n\nአንዴ ስልክዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኝነት ያሄዳል።" "የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ" "መሣሪያዎን ይንቀሉ" "መሣሪያዎ ከኃይል መሙያ ወደቡ አቅራቢያ እየሞቀ ነው። ከኃይል መሙያ ወይም ከዩኤስቢ ተጨማሪ መሣሪያ ጋር ከተገናኘ ይንቀሉት እና ገመዱ የሞቀ ሊሆን ስለሚችል ጥንቃቄ ያድርጉ።" "የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ" "የግራ አቋራጭ" "የቀኝ አቋራጭ" "የግራ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል" "ቀኝ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል" "ምንም የለም" "%1$sን ያስጀምሩ" "ሌሎች መተግበሪያዎች" "ክብ" "ፐላስ" "ሲቀነስ" "ግራ" "ቀኝ" "ምናሌ" "የ%1$s መተግበሪያ" "ማንቂያዎች" "ባትሪ" "ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች" "ቅጽበታዊ መተግበሪያዎች" "ውቅረት" "ማከማቻ" "ፍንጮች" "የቅጽበት መተግበሪያዎች" "%1$s አሂድ" "መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል።" "መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል። ተጨማሪ ለማወቅ መታ ያድርጉ።" "የመተግበሪያ መረጃ" "ወደ አሳሽ ሂድ" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ" "%1$s%2$s" "%1$s%2$s" "Wi-Fi ጠፍቷል" "ብሉቱዝ ጠፍቷል" "አትረብሽ ጠፍቷል" "አትረብሽ በርቷል" "አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ (%s) በርቷል።" "አትረብሽ በአንድ መተግበሪያ (%s) በርቷል።" "አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ ወይም መተግበሪያ በርቷል።" "በጀርባ ውስጥ የሚያሄዱ መተግበሪያዎች" "በባትሪ እና ውሂብ አጠቃቀም ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት መታ ያድርጉ" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ይጥፋ?" "በ%s በኩል የውሂብ ወይም የበይነመረቡ መዳረሻ አይኖረዎትም። በይነመረብ በWi-Fi በኩል ብቻ ነው የሚገኝ የሚሆነው።" "የእርስዎ አገልግሎት አቅራቢ" "ወደ %s ተመልሶ ይቀየር?" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በተገኝነት መሰረት በራስ ሰር አይቀይርም" "አይ አመሰግናለሁ" "አዎ፣ ቀይር" "አንድ መተግበሪያ የፍቃድ ጥያቄ እያገደ ስለሆነ ቅንብሮች ጥያቄዎን ማረጋገጥ አይችሉም።" "%1$s%2$s ቁራጮችን እንዲያሳይ ይፈቀድለት?" "- ከ%1$s የመጣ መረጃን ማንበብ ይችላል" "- በ%1$s ውስጥ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል" "%1$s ከማንኛውም መተግበሪያ የመጡ ቁራጮችን እንዲያሳይ ፍቀድለት" "ፍቀድ" "ከልክል" "ለባትሪ ቆጣቢ መርሐግብርን ለማስያዝ መታ ያድርጉ" "ባትሪው የማለቅ ዕድሉ ከፍ ያለ ከሆነ ያብሩት" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "SysUI Heap አራግፍ" "በጥቅም ላይ" "መተግበሪያዎች የእርስዎን %s እየተጠቀሙ ነው።" "፣ " " እና " "በ%1$s ስራ ላይ እየዋለ ነው" "በቅርብ ጊዜ በ%1$s ስራ ላይ ውሏል" "(ስራ)" "የስልክ ጥሪ" "(በ%s በኩል)" "(%s)" "(%1$s%2$s)" "ካሜራ" "አካባቢ" "ማይክሮፎን" "ማያን መቅረጽ" "ርዕስ የለም" "ተጠባባቂ" "የቅርጸ-ቁምፊ መጠን" "አሳንስ" "ተለቅ አድርግ" "የማጉያ መስኮት" "የማጉያ መስኮት መቆጣጠሪያዎች" "አጉላ" "አሳንስ" "ወደ ላይ ውሰድ" "ወደ ታች ውሰድ" "ወደ ግራ ውሰድ" "ወደ ቀኝ ውሰድ" "የማጉላት ማብሪያ/ማጥፊያ" "ሙሉ ገጽ እይታን ያጉሉ" "የማያ ገጹን ክፍል አጉላ" "ማብሪያ/ማጥፊያ" "የተደራሽነት ባህሪያትን ለመክፈት መታ ያድርጉ። ይህንን አዝራር በቅንብሮች ውስጥ ያብጁ ወይም ይተኩ።\n\n""ቅንብሮችን አሳይ" "ለጊዜው ለመደበቅ አዝራሩን ወደ ጠርዝ ያንቀሳቅሱ" "ወደ ላይኛው ግራ አንቀሳቅስ" "ወደ ላይኛው ቀኝ አንቀሳቅስ" "የግርጌውን ግራ አንቀሳቅስ" "ታችኛውን ቀኝ አንቀሳቅስ" "ወደ ጠርዝ አንቀሳቅስ እና ደደብቅ" "ጠርዙን ወደ ውጭ አንቀሳቅስ እና አሳይ" "ቀያይር" "የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች" "መቆጣጠሪያዎችን ለማከል መተግበሪያ ይምረጡ" "{count,plural, =1{# ቁጥጥር ታክሏል።}one{# ቁጥጥር ታክሏል።}other{# ቁጥጥሮች ታክለዋል።}}" "ተወግዷል" "%s ይታከል?" "%s የትኛዎቹ መቆጣጠሪያዎች እና ይዘት እዚህ እንደሚታዩ መምረጥ ይችላል።" "የ%s መቆጣጠሪያዎች ይወገዱ?" "ተወዳጅ የተደረገ" "ተወዳጅ ተደርጓል፣ አቋም %d" "ተወዳጅ አልተደረገም" "ተወዳጅ" "ተወዳጅ አታድርግ" "ወደ ቦታ %d ውሰድ" "መቆጣጠሪያዎች" "ከፈጣን ቅንብሮች ለመድረስ መቆጣጠሪያዎችን ይምረጡ" "መቆጣጠሪያዎችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ" "ሁሉም መቆጣጠሪያዎች ተወግደዋል" "ለውጦች አልተቀመጡም" "ሌሎች መተግበሪያዎች ይመልከቱ" "መቆጣጠሪያዎች ሊጫኑ አልቻሉም። የመተግበሪያው ቅንብሮች እንዳልተቀየሩ ለማረጋገጥ %s መተግበሪያን ይፈትሹ።" "ተኳዃኝ መቆጣጠሪያዎች አይገኙም" "ሌላ" "ወደ የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች ያክሉ" "አክል" "አስወግድ" "በ%s የተጠቆመ" "መሣሪያ ተቆልፏል" "ከማያ ገጽ ቆልፍ ላይ መሳሪያዎች ይታዩ እና ይቆጣጠሩ?" "ለውጫዊ መሳሪያዎችዎ መቆጣጠሪያዎችን ወደ ማያ ገጽ ቆልፍ ማከል ይችላሉ።\n\nየእርስዎ መሣሪያ መተግበሪያ የእርስዎን ስልክ ወይም ጡባዊ ሳይከፍቱ አንዳንድ መሣሪያዎችን እንዲቆጣጠሩ ሊፈቅድልዎ ይችላል።\n\nበቅንብሮች ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ።" "መሳሪያዎች ከማያ ገጽ ቆልፍ ይቆጣጠሩ?" "የእርስዎን ስልክ ወይም ጡባዊ ሳይከፍቱ አንዳንድ መሣሪያዎችን መቆጣጠር ይችላሉ። የእርስዎ መሣሪያ መተግበሪያ የትኞቹን መሣሪያዎች በዚህ መንገድ መቆጣጠር እንደሚቻል ይወስናል።" "አይ፣ አመሰግናለሁ" "አዎ" "ፒን ፊደሎችን ወይም ምልክቶችን ይይዛል" "%s አረጋግጥ" "የተሳሳተ ፒን" "ፒን ያስገቡ" "ሌላ ፒን ይሞክሩ" "ለ%s ለውጥን ያረጋግጡ" "ተጨማሪ ለማየት ያንሸራትቱ" "ምክሮችን በመጫን ላይ" "ሚዲያ" "ለ%1$s የዚህ ሚዲያ መቆጣጠሪያ ይደበቅ?" "የአሁኑ የሚዲያ ክፍለ ጊዜ ሊደበቅ አይቻልም።" "ደብቅ" "ከቆመበት ቀጥል" "ቅንብሮች" "%1$s%2$s%3$s እየተጫወተ ነው" "%1$s%2$s" "አጫውት" "ላፍታ አቁም" "ቀዳሚ ትራክ" "ቀጣይ ትራክ" "በመገናኘት ላይ" "አጫውት" "%1$s ክፈት" "%1$s%2$s%3$s ያጫውቱ" "%1$s%2$s ያጫውቱ" "ለእርስዎ" "ቀልብስ" "በ%1$s ላይ ለማጫወት ጠጋ ያድርጉ" "እዚህ ለማጫወት ወደ %1$s ጠጋ ይበሉ" "በ%1$s ላይ በማጫወት ላይ" "የሆነ ችግር ተፈጥሯል። እንደገና ይሞክሩ።" "በመጫን ላይ" "ጡባዊ" "የእርስዎን ሚዲያ cast በማድረግ ላይ" "%1$sን Cast በማድረግ ላይ" "ንቁ ያልኾነ፣ መተግበሪያን ይፈትሹ" "አልተገኘም" "መቆጣጠሪያ አይገኝም" "%1$sን መድረስ አልተቻለም። አሁንም ድረስ መቆጣጠሪያው ሊገኝ እንደሚችል እና የመተግበሪያ ቅንብሮቹ እንዳልተለወጡ ለማረጋገጥ %2$s መተግበሪያን ይፈትሹ።" "መተግበሪያ ክፈት" "ሁኔታን መጫን አልተቻልም" "ስህተት፣ እንደገና ይሞክሩ" "መቆጣጠሪያዎችን አክል" "መቆጣጠሪያዎችን ያርትዑ" "መተግበሪያ አክል" "መተግበሪያን አስወግድ" "ውጽዓቶችን ያክሉ" "ቡድን" "1 መሣሪያ ተመርጧል" "%1$d መሣሪያዎች ተመርጠዋል" "(ተቋርጧል)" "መቀየር አይቻልም። እንደገና ለመሞከር መታ ያድርጉ።" "አንድ መሣሪያ ያገናኙ" "ይህን ክፍለ ጊዜ cast ለማድረግ፣ እባክዎ መተግበሪያውን ይክፈቱ።" "የማይታወቅ መተግበሪያ" "Cast ማድረግ አቁም" "ለኦዲዮ ውጽዓት ተገኚ የሆኑ መሣሪያዎች" "የድምጽ መጠን" "%1$d%%" "ድምጽ ማውጫዎች እና ማሳያዎች" "የተጠቆሙ መሣሪያዎች" "ፕሪሚየም መለያ ይጠይቃል" "ማሰራጨት እንዴት እንደሚሠራ" "ስርጭት" "ተኳሃኝ የብሉቱዝ መሣሪያዎች ያላቸው በአቅራቢያዎ ያሉ ሰዎች እርስዎ እያሰራጩት ያሉትን ሚዲያ ማዳመጥ ይችላሉ" "የእርስዎን ስርጭት ለማዳመጥ ተኳሃኝ የብሉቱዝ መሣሪያዎች ያላቸው በአቅራቢያ ያሉ ሰዎች የQR ኮድዎን መቃኘት ወይም የእርስዎን ስርጭት ስም እና የይለፍ ቃል መጠቀም ይችላሉ" "የስርጭት ስም" "የይለፍ ቃል" "አስቀምጥ" "በመጀመር ላይ…" "መሰራጨት አይችልም" "ማስቀመጥ አልተቻለም። እንደገና ይሞክሩ።" "ማስቀመጥ አልተቻለም።" "ቢያንስ 4 ቁምፊዎችን ይጠቀሙ" "ከ16 የሚያንሱ ቁምፊዎችን ይጠቀሙ" "የግንብ ቁጥር" "የገንባ ቁጥር ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ተቀድቷል።" "ውይይት ይክፈቱ" "የውይይት ምግብሮች" "በመነሻ ማያ ገጽዎ ላይ ለማከል አንድ ውይይት መታ ያድርጉ" "የቅርብ ጊዜ ውይይቶችዎ እዚህ ይታያሉ" "የቅድሚያ ውይይቶች" "የቅርብ ጊዜ ውይይቶች" "ከ%1$s ቀኖች በፊት" "ከ1 ሳምንት በፊት" "ከ2 ሳምንታት በፊት" "ከ1 ሳምንት በፊት" "ከ2 ሳምንታት በላይ በፊት" "የልደት ቀን" "የ%1$s ልደት ቀን ነው" "የልደት ቀን በቅርቡ" "በቅርቡ የ%1$s ልደት ቀን ነው" "ዓመታዊ በዓል" "የ%1$s ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው" "አካባቢን በማጋራት ላይ" "%1$s አካባቢን እያጋራ ነው" "አዲስ ዘገባ" "%1$s አዲስ ታሪክ አጋርቷል" "በመመልከት ላይ" "በማዳመጥ ላይ" "በመጫወት ላይ" "ጓደኞች" "ዛሬ ማታ እንወያይ!" "ይዘቱ በቅርቡ ይታያል" "ያመለጠ ጥሪ" "%d+" "የቅርብ ጊዜ መልዕክቶችን፣ ያመለጡ ጥሪዎች እና፣ የሁኔታ ዝመናዎችን ይመልከቱ" "ውይይት" "በአትረብሽ ባለበት ቆሟል" "%1$s መልዕክት ልከዋል፦ %2$s" "%1$s ምስል ልኳል" "%1$s የሁኔታ ዝማኔ አለው፦ %2$s" "የሚገኙ" "የባትሪ መለኪያዎን የማንበብ ችግር" "ለበለጠ መረጃ መታ ያድርጉ" "ምንም ማንቂያ አልተቀናበረም" "የጣት አሻራ ዳሳሽ" "ያረጋግጡ" "መሣሪያን ያስገቡ" "ለመክፈት የጣት አሻራ ይጠቀሙ" "ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለማረጋገጥ የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ።" "በመካሄድ ላይ የስልክ ጥሪ" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ" "%1$s / %2$s" "ተገናኝቷል" "በጊዜያዊነት ተገናኝቷል" "ደካማ ግንኙነት" "የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በራስ-ሰር አይገናኝም" "ግንኙነት የለም" "ሌላ አውታረ መረብ የሉም" "ምንም አውታረ መረቦች የሉም" "Wi‑Fi" "ለመገናኘት አንድ አውታረ መረብ መታ ያድርጉ" "አውታረ መረቦችን ለመመልከት ይክፈቱ" "አውታረ መረቦችን በመፈለግ ላይ…" "ከአውታረ መረቡ ጋር መገናኘት አልተሳካም" "Wifi ለአሁን በራስ-ሰር አይገናኝም" "ሁሉንም ይመልከቱ" "አውታረ መረቦችን ለመቀየር፣ የኢተርኔት ግንኙነት ያቋርጡ" "የመሣሪያ ተሞክሮን ለማሻሻል፣ መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች አሁንም በማንኛውም ጊዜ የWi-Fi አውታረ መረቦችን መቃኘት ይችላሉ፣ Wi-Fi ጠፍቶ ቢሆንም እንኳ። ይህንን በ Wi‑Fi ቅኝት ቅንብሮች ውስጥ መቀየር ይችላሉ። ""ቀይር" "የአውሮፕላን ሁነታን ያጥፉ" "%1$s የሚከተለውን ሰቅ ወደ ፈጣን ቅንብሮች ማከል ይፈልጋል" "ሰቅ አክል" "ሰቅ አታክል" "ተጠቃሚን ይምረጡ" "{count,plural, =1{# መተግበሪያ ገቢር ሆኗል}one{# መተግበሪያ ገቢር ሆኗል}other{# መተግበሪያዎች ገቢር ሆነዋል}}" "አዲስ መረጃ" "ገቢር መተግበሪያዎች" "እነዚህ መተግበሪያዎች ንቁ እና እያሄዱ ናቸው፣ እርስዎ እየተጠቀሙባቸው ባይሆንም እንኳ። ይህ ተግባራዊነታቸውን ቢያሻሽልም በባትሪ ዕድሜያቸው ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል።" "መቆሚያ" "ቆሟል" "ተከናውኗል" "ተቀድቷል" "ከ%1$s" "የተቀዳ ጽሑፍን አሰናብት" "የተቀዳ ጽሁፍ አርትዕ ያድርጉ" "የተቀዳ ምስል አርትዕ ያድርጉ" "በአቅራቢያ ወዳለ መሣሪያ ይላኩ" "ለመመልከት መታ ያድርጉ" "ጽሁፍ ተቀድቷል" "ምስል ተቀድቷል" "ይዘት ተቀድቷል" "የቅንጥብ ሰሌዳ አርታዒ" "የቅንጥብ ሰሌዳ" "የምስል ቅድመ-እይታ" "አርትዕ" "አክል" "ተጠቃሚዎችን ያስተዳድሩ" "ይህ ማሳወቂያ ወደ Splitscreen መጎተትን አይደግፍም።" "Wi‑Fi አይገኝም" "የቅድሚያ ሁነታ" "ማንቂያ ተቀናብሯል" "ካሜራ ጠፍቷል" "ማይክሮፎን ጠፍቷል" "ካሜራ እና ማይክሮፎን ጠፍተዋል" "{count,plural, =1{# ማሳወቂያ}one{# ማሳወቂያዎች}other{# ማሳወቂያዎች}}" "%1$s%2$s" "Notetaking" "በማሰራጨት ላይ" "%1$sን ማሰራጨት ይቁም?" "%1$sን ካሰራጩ ወይም ውፅዓትን ከቀየሩ የአሁኑ ስርጭትዎ ይቆማል" "%1$s ያሰራጩ" "ውፅዓትን ይቀይሩ" "ያልታወቀ" "h:mm" "kk:mm" "%1$s ይክፈቱ" "• መተግበሪያው ተዋቅሯል" "• ቢያንስ አንድ ካርድ ወደ Wallet ታክሏል" "• የካሜራ መተግበሪያ ይጫኑ" "• መተግበሪያው ተዋቅሯል" "• ቢያንስ አንድ መሣሪያ ይገኛል" "የይንኩ እና ይያዙ አቋራጭ" "ይቅር" "ማያ ገፆችን አሁን ይቀይሩ" "ስልክን ይዘርጉ" "ማያ ገፆች ይቀየሩ?" "ለከፍተኛ ጥራት የኋላ ካሜራውን ይጠቀሙ" "ለከፍተኛ ጥራት ስልኩን ይቀይሩ" "መታጠፍ የሚችል መሣሪያ እየተዘረጋ ነው" "መታጠፍ የሚችል መሣሪያ እየተገለበጠ ነው" "%s ባትሪ ይቀራል" "ብሮስፌዎን ከኃይል መሙያ ጋር ያገናኙ" "የብሮስፌ ባትሪ ዝቅተኛ ነው" "የቪድዮ ካሜራ" "ከዚህ መገለጫ መደወል አይቻልም" "የሥራ መመሪያዎ እርስዎ ከሥራ መገለጫው ብቻ ጥሪ እንዲያደርጉ ይፈቅድልዎታል" "ወደ የሥራ መገለጫ ቀይር" "ዝጋ" "የማያ ገጽ ቁልፍ ቅንብሮች" "Wi-Fi አይገኝም" "ካሜራ ታግዷል" "ካሜራ እና ማይክሮፎን ታግደዋል" "ማይክሮፎን ታግዷል" "የቅድሚያ ሁነታ በርቷል"